Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 2:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 በዚያም እንዳሉ የምትወልድበት ጊዜ ደረሰ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 በቤተልሔም ከተማ ሳሉ ማርያም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 በዚያ ሳሉም የም​ት​ወ​ል​ድ​በት ቀን ደረሰ።

参见章节 复制




ሉቃስ 2:6
7 交叉引用  

አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፥ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።


የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች።


የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።


跟着我们:

广告


广告