ሉቃስ 2:45 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ባጡትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ነገር ግን ሊያገኙት ስላልቻሉ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ባላገኙትም ጊዜ እየፈለጉት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። 参见章节 |