ሉቃስ 2:33 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ዮሴፍና እናቱም ስለ እርሱ በተባለው ነገር ይደነቁ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 አባቱና እናቱም ስለ እርሱ በተነገረው ነገር ተገረሙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ዮሴፍና እናቱም ስለ እርሱ በተባሉት ነገሮች ይደነቁ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዮሴፍና ማርያም ስለ ሕፃኑ በተባለው ነገር ሁሉ ይደነቁ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዮሴፍና እናቱ ግን በእርሱ ላይ ስለሚናገረው ያደንቁ ነበር። 参见章节 |