ሉቃስ 17:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ሐዋርያትም ጌታን፦ እምነት ጨምርልን አሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሐዋርያትም ጌታን፣ “እምነታችንን ጨምርልን” አሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሐዋርያትም ጌታን “እምነት ጨምርልን” አሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሐዋርያቱም ጌታ ኢየሱስን “እባክህ እምነት ጨምርልን” አሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሐዋርያትም ጌታን፥ “እምነትን ጨምርልን” አሉት። 参见章节 |