Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 15:11 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እንዲህም አለ፦ አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እንዲህም አለ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ቀጥሎም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበሩት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ዳግ​መ​ኛም እን​ዲህ አለ፥ “አንድ ሰው ሁለት ልጆች ነበ​ሩት።

参见章节 复制




ሉቃስ 15:11
4 交叉引用  

የሬካብ ልጅ የኢዮናዳብ ልጆች አባታቸው ያዘዛቸውን ትእዛዝ ፈጽመዋልና፥ ይህ ሕዝብ ግን አልሰማኝምና


እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።


ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፦ አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው።


跟着我们:

广告


广告