ሉቃስ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እነርሱም ለዚህ አንዳች መልስ ሊያገኙ አልቻሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህ ነገርም ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱ ግን ምንም መልስ መስጠት አልቻሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህም ነገር ሊመልሱለት አልተቻላቸውም። 参见章节 |