Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሉቃስ 14:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ከእናንተ አህያው ወይስ በሬው በጕድጓድ ቢወድቅ በሰንበት ወዲያው የማያወጣው ማን ነው? አላቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ደግሞም፣ “ከእናንተ አንዱ፣ ልጁ ወይም በሬው በሰንበት ቀን ጕድጓድ ቢገባበት ፈጥኖ የማያወጣው ማን ነው?” አላቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 “ከእናንተ አህያው ወይስ በሬው በጉድጓድ ቢወድቅ በሰንበት ወዲያው የማያወጣው ማን ነው?” አላቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ቀጥሎም ኢየሱስ፦ “ከእናንተ በሰንበት ቀን ልጁ ወይም በሬው በጒድጓድ ውስጥ ቢወድቅበት ወዲያውኑ የማያወጣው ማን ነው?” ሲል ጠየቃቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 “ከእ​ና​ንተ በሬው ወይም አህ​ያው በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ የወ​ደ​ቀ​በት አንድ ሰው ቢኖር ዕለ​ቱን በሰ​ን​በት ቀን ያነ​ሣው የለ​ምን?” አላ​ቸው።

参见章节 复制




ሉቃስ 14:5
5 交叉引用  

በጌታዬ በንጉሥ ላይ የወረደው የልዑሉ ትእዛዝ ነው፥


ጌታም መልሶ፦ እናንተ ግብዞች፥ ከእናንተ እያንዳንዱ በሰንበት በሬውን ወይስ አህያውን ከግርግሙ ፈትቶ ውኃ ሊያጠጣው ይወስደው የለምን?


እነርሱ ግን ዝም አሉ። ይዞም ፈወሰውና አሰናበተው።


跟着我们:

广告


广告