ሉቃስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን በአንድ ምኵራብ ያስተምር ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በሰንበት ቀንም ከምኵራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ኢየሱስ በሰንበት ቀን ከምኲራቦቹ በአንዱ ያስተምር ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሰንበትም በአንድ ምኵራብ ውስጥ አስተማራቸው። 参见章节 |