ሉቃስ 12:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከምግብ ሕይወት፥ ከልብስም ሰውነት ይበልጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ነፍስ ከምግብ ትበልጣለችና፤ ሰውነትም ከልብስ ይበልጣልና። 参见章节 |