ሉቃስ 12:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የተሸፈነ ነገር ሳይገለጥ አይቀርም፤ የተሰወረውም ሳይታወቅ አይቀርም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የማይገለጥ የተሰወረ፥ የማይታይም የተሸሸገ የለምና። 参见章节 |