ሉቃስ 11:35 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ስለዚህ በውስጥህ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ስለዚህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳልሆነ በልብህ አስተውል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ስለዚህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እንግዲህ ብርሃንህ ጨለማ እንዳይሆን ተጠንቀቅ። 参见章节 |