ሉቃስ 1:74 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)74-75 በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለ ፍርሃት በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም74 ከጠላቶቻችን እጅ አውጥቶ፣ ያለ ፍርሀት እንድናገለግለው፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)74 በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን ያለ ፍርሃት 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም74 የተስፋውም ቃል ከጠላቶቻችን እጅ ነጻ ወጥተን፥ ያለ ፍርሀት እንድናገለግለው ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)74 ከጠላቶቻችን እጅ ድነን ያለ ፍርሀት፥ 参见章节 |