ሉቃስ 1:69 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)69-70 ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም69 በብላቴናው በዳዊት ቤት፣ የድነት ቀንድ አስነሥቶልናል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)69 በአገልጋዩ በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም69 ከአገልጋዩ ከዳዊት ዘር ኀያል አዳኝ አስነሥቶልናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 ከባርያው ከዳዊት ቤት የምንድንበትን ቀንድ አስነሣልን፤ 参见章节 |