ሉቃስ 1:61 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)61 እነርሱም፦ ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም61 እነርሱም፣ “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም” አሏት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)61 እነርሱም፦ “ከዘመዶችሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም፤” አሉአት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም61 እነርሱም “ከዘመዶችሽ በዚህ ስም የተጠራ ማንም የለም?” አሉአት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)61 እነርሱም፥ “ከዘመዶችሽ ስሙ እንደዚህ የሚባል የለም” አሉአት። 参见章节 |