ሉቃስ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የጌታም መልአክ ከዕጣን መሠዊያው በስተቀኝ ቆሞ ታየው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የጌታ መልአክ ዕጣን በሚጤስበት መሠዊያ በስተቀኝ በኩል ቆሞ ለዘካርያስ ታየው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእግዚአብሔር መልአክም በዕጣን መሠውያው በስተቀኝ ቆሞ ታየው። 参见章节 |