Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘሌዋውያን 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ከሚቀርበው ዘመዱ፥ ከእናቱ፥ ወይም ከአባቱ፥ ወይም ከወንድ ልጁ፥ ወይም ከሴት ልጁ፥ ወይም ከወንድሙ በቀር አይርከስ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዶቹ ስለ ሆኑት እናቱ፣ አባቱ፣ ወንድ ልጁ፣ ሴት ልጁ፣ ወይም ወንድሙ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ነገር ግን የቅርብ ዘመዱ ስለሆኑት ስለ እናቱ፥ ወይም ስለ አባቱ፥ ወይም ስለ ወንድ ልጁ፥ ወይም ስለ ሴት ልጁ፥ ወይም ስለ ወንድሙ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 በዝምድና ቅርብ ከሆኑት፥ ከአባቱ፥ ከእናቱ፥ ከወንድ ልጁ፥ ከሴት ልጁ፥ ከወንድሙ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ከቅ​ርብ ዘመ​ዶ​ቻ​ቸው፥ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከእ​ና​ቶ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ዶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከሴ​ቶች ልጆ​ቻ​ቸው፥ ወይም ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥

参见章节 复制




ዘሌዋውያን 21:2
4 交叉引用  

ከእናንተም ማንም ሰው ኃፍረተ ሥጋውን ይገልጥ ዘንድ ወደ ዘመዱ ሁሉ አይቅረብ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።


ወደ በድንም ሁሉ አይግባ፥ በአባቱም ወይም በእናቱ አይርከስ።


ወይም የቀረበችው ያልተጋባች ድንግል እኅቱ በእርስዋ ይርከስ።


ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።


跟着我们:

广告


广告