Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ከሞቱ ብዙ ጊዜ እንደ ሆናቸው፣ በጨለማ እንድኖር አደረገኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ቀድሞ ሞተው እንደ ነበሩ በጨለማ አኖረኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ከብዙ ጊዜ በፊት እንደ ሞተ ሰው በጨለማ ውስጥ እንድቀመጥ አስገደደኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 እንደ ቀድሞ ሙታን በጨ​ለማ አኖ​ረኝ።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:6
4 交叉引用  

እንደ ዕውሮች ወደ ቅጥሩ ተርመሰመስን፥ ዓይን እንደ ሌላቸው ተርመሰመስን፥ በቀትር ጊዜ በድግዝግዝታ እንዳለ ሰው ተሰናከልን፥ እንደ ሙታን በጨለማ ስፍራ ነን።


跟着我们:

广告


广告