Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሰቈቃወ 3:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 በምሬትና በድካም፣ ቅጥር ሠራብኝ፤ ዙሪያዬንም ከበበኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 ቅጥር ሠራብኝ በሐሞትና በድካምም ከበበኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 ከበባ አድርጎ ምርር ባለ ሐዘንና ችግር ውስጥ ከተተኝ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 በዙ​ሪ​ያዬ ቅጥር ሠራ​ብኝ፤ የመ​ከ​ራ​ው​ንም ጎዳና በእኔ ላይ አቀና።

参见章节 复制




ሰቈቃወ 3:5
8 交叉引用  

እንዳላልፍ መንገዴን ዘግቶታል፥ በጎዳናዬም ጨለማ አኑሮበታል።


ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ከኢየሩሳሌም ነቢያት ዘንድ ርኵሰት በምድር ሁሉ ላይ ወጥቶአልና እሬትን አበላቸዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣቸዋለሁ።


ዝም ብለን ለምን እንቀመጣለን? እግዚአብሔርን ስለ በደልን አምላካችን እግዚአብሔር አጥፍቶናልና፥ የሐሞትንም ውኃ አጠጥቶናልና ተሰብስባችሁ ወደ ተመሸጉ ከተሞች እንግባ በዚያም እንጥፋ።።


ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህን ሕዝብ እሬትን አበላዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣዋለሁ።


ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ።


ኢየሩሳሌም ግን በጭፍራ ተከባ ስታዩ በዚያን ጊዜ ጥፋትዋ እንደ ቀረበ እወቁ።


跟着我们:

广告


广告