ሰቈቃወ 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አሌፍ። በቍጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በቍጣው በትር፣ መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አሌፍ። በቁጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በአምላክ የቊጣ በትር መከራን ያየሁ እኔ ነኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሌፍ። በቍጣው በትር ችግር ያየ ሰው እኔ ነኝ። 参见章节 |