ኢያሱ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15-16 እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ ብሎ ተናገረው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ከዚያም እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታም ኢያሱን እንዲህ አለው፦ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፦ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ 参见章节 |