ኢያሱ 21:37 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ቅዴሞትንና መሰምርያዋን፥ ሜፍዓትንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ቅዴሞትና ሜፍዓት፣ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ቅዴሞትንና መሰማሪያዋን፥ ሜፍዓትንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ቀዴሞትና ሜፋዓት ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ቄዴሞትንና መሰማርያዋን፥ ሜፍዐትንና መሰማርያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡ። 参见章节 |