ኢያሱ 21:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 ሔልቃትንና መሰምርያዋን፥ ረአብንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ሔልቃትና ረአብ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ሔልቃትንና መሰማሪያዋን፥ ረዓብንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ሔልቃትና ረሖብ ናቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ሔልቃትንንና መሰማርያዋን፥ ረዓብንና መሰማርያዋን፤ አራቱንም ከተሞች ሰጡአቸው። 参见章节 |