Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 19:45 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45-46 ይሁድ፥ ብኔብረቅ፥ ጋትሪሞን፥ ሜያርቆን፥ በኢዮጴ ፊት ለፊት ካለው ዳርቻ ጋር ራቆን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ይሁድን፥ ብኔ-ብረቅን፥ ጋት-ሪሞንን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 አይሁድን፥ በኔበራቅን፥ ጋትሪሞንን፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 አዞር፥ ቤኔ​ቤ​ቃት፥ ጌት​ሬ​ሞን፤

参见章节 复制




ኢያሱ 19:45
5 交叉引用  

ዳዊትም የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እርሱ ወደ ዳዊት ከተማ ያመጣው ዘንድ አልወደደም፥ ዳዊትም በጌት ሰው በአቢዳራ ቤት አገባው።


ኤሎንንና መሰምርያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን ሰጡአቸው።


አቃሮን፥ ኢልተቄ፥ ገባቶን፥ ባዕላት፥


ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።


跟着我们:

广告


广告