ኢያሱ 19:41 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 የርስታቸውም ዳርቻ ይህ ነበረ፥ ጾርዓ፥ ኤሽታኦል፥ ዒርሼሜሽ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም41 የወረሱትም ምድር የሚከተሉትን ያካትታል፤ ጾርዓ፣ ኤሽታኦል፣ ዒርሼሜሽ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የርስታቸውም ግዛት የሚያጠቃልለው፤ ጾርዓን፥ ኤሽታኦልን፥ ዒር-ሼሜሽን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 የምድሩም ክልል ጾርዓን፥ ኤሽታኦልን፥ ዒርሼሜሽን፥ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 የርስታቸውም ዳርቻ ይህ ነበረ፤ ሠራሕት፥ አሳ፥ የሰመውስ ከተማ፥ 参见章节 |