ኢያሱ 19:40 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 ሰባተኛውም ዕጣ ለዳን ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ሰባተኛው ዕጣ ለዳን ነገድ በየጐሣው ወጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ሰባተኛውም ዕጣ ለዳን ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ሰባተኛው ዕጣ ለዳን ነገድ በየወገኖቻቸው የተሰጠው የርስት ድርሻ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ሰባተኛውም ዕጣ ለዳን ልጆች ወጣ። 参见章节 |