ኢያሱ 19:17 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች በየወገኖቻቸው ወጣ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አራተኛውም ዕጣ ለይሳኮር ልጆች ወጣ። 参见章节 |