Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 15:48 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 በኰረብታማዋም አገር የሚገኙ ከተሞች ደግሞ እነዚህ ናቸው፤ ሳምር፣ የቲር፣ ሶኮ

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 በተራራማው አገር ሳምር፥ የቲር፥ ሶኮ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 በኮረብታማውም አገር ሻሚር፥ ያቲር፥ ሶኮህ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የሳ​ምር ተራ​ራ​ዎች ፥ ኢዩ​ቴር፥ ሦካ፤

参见章节 复制




ኢያሱ 15:48
6 交叉引用  

አይሁዳዊቱም ሚስቱ የጌዶርን አባት ዬሬድን፥ የሦኮንም አባት ሔቤርን፥ የዛኖዋንም አባት ይቁቲኤልን ወለደች። እነዚህም ሜሬድ ያገባት የፈርዖን ልጅ የቢትያ ልጆች ናቸው።


ዓይንገኒም፥ ታጱዋ፥ ዓይናም፥ የርሙት፥


አዛጦንና የተመሸጉና ያልተመሸጉ መንደሮችዋም፥ ጋዛና የተመሸጉ ያልተመሸጉም መንደሮችዋ፥ እስከ ግብፅ ወንዝና እስከ ታላቁ ባሕር ዳርቻ ድረስ።


ሶኮ፥ ደና፥ ዳቤር የምትባለው ቂርያትሰና፥


የቲርንና መሰምርያዋን፥ ኤሽትሞዓንና መሰምርያዋን፥


በቤቴል ለነበሩ፥ በራሞት በደቡብ ለነበሩ፥


跟着我们:

广告


广告