Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 15:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ኪሲል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ጺቅላግ፣ ማድማና፣ ሳንሳና

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ሴቄ​ላቅ፥ ማኬ​ሪ​ምር፥ ሴቱ​ናቅ፤

参见章节 复制




ኢያሱ 15:31
7 交叉引用  

በጺቅላግም ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ እነዚህ ናቸው፤ በሰልፍም ባገዙት ኀያላን መካከል ነበሩ።


ደግሞም የመድማናን አባት ሸዓፍንና የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች፤ የካሌብም ሴት ልጅ ዓክሳ ነበረች።


ልባዎት፥ ሺልሂም፥ ዓይን፥ ሪሞን፥ ሀያዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።


በቱል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥


በዚያም ቀን አንኩስ ጺቅላግን ሰጠው፥ ስለዚህም ጺቅላግ እስከ ዛሬ ድረስ ለይሁዳ ነገሥታት ሆነች።


እንዲህም ሆነ፥ ዳዊትና ሰዎቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ጺቅላግ በመጡ ጊዜ፥ አማሌቃውያን በደቡብ አገርና በጺቅላግ ላይ ዘምተው ነበር፥ ጺቅላግንም መትተው በእሳት አቃጥለዋት ነበር፥


跟着我们:

广告


广告