Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 13:28 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የጋድ ነገድ በየጐሣቸው የወረሷቸው ከተሞችና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተሞቻቸውም መንደሮቻቸውም በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 እንግዲህ ለጋድ ነገድ ቤተሰቦች ርስት ሆነው የተሰጡአቸው ከተሞችና መንደሮች እነዚህ ነበሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የጋድ ልጆች ርስት ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም፥ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በየ​ወ​ገ​ኖ​ቻ​ቸው ይህ ነበረ። በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ፊት ጀር​ባ​ቸ​ውን መል​ሰው ሸሹ፤ መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውና ከተ​ሞ​ቻ​ቸው በየ​ወ​ገ​ና​ቸው ሆነ​ዋ​ልና።

参见章节 复制




ኢያሱ 13:28
3 交叉引用  

በገለዓድም ምድር በባሳን በመንደሮቹም በሳሮንም መሰማርያዎች ሁሉ እስከ ዳርቻቸው ድረስ ተቀምጠው ነበር።


በሸለቆውም ቤትሀራም፥ ቤትኒምራ፥ ሱኮት፥ ጻፎን፥ የሐሴቦን ንጉሥ የሴዎን መንግሥት ቅሬታ ነበረ። ድንበሩም ዮርዳኖስና በምሥራቅ በኩል ባለው በዮርዳኖስ ማዶ የኪኔሬት ባሕር ወዲያኛው ዳርቻ ነበር።


ሙሴም ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ርስት ሰጣቸው፥ ለምናሴም ልጆች ነገድ እኩሌታ በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告