ኢያሱ 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሙሴም ለሮቤል ልጆች ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሙሴ በየጐሣቸው መድቦ ለሮቤል ነገድ የሰጠው ርስት ይህ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሙሴም ለሮቤል ልጆች ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሙሴ ለሮቤል ነገድ በየወገናቸው ርስት ሰጣቸው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሙሴም ለሮቤል ነገድ በየወገናቸው ርስትን ሰጣቸው። 参见章节 |