Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢያሱ 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ለኢያሱም፦ አምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ተሸሽገው ተገኙ ብለው ነገሩት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ኢያሱም ዐምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸውን ሰማ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ለኢያሱም፦ “አምስቱ ነገሥታት በመቄዳ ዋሻ ተሸሽገው ተገኝተዋል” ብለው ነገሩት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 እነዚህም አምስቱ ነገሥታት በማቄዳ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው መገኘታቸው ለኢያሱ ተነገረው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ለኢ​ያ​ሱም “አም​ስቱ ነገ​ሥት በመ​ቄዳ ዋሻ ተሸ​ሽ​ገው ተገኙ፤” ብለው ነገ​ሩት።

参见章节 复制




ኢያሱ 10:17
3 交叉引用  

እነዚህም አምስት ነገሥታት ሸሽተው በመቄዳ ዋሻ ተሸሸጉ።


ኢያሱም እንዲህ አለ፦ ወደ ዋሻው አፍ ታላላቅ ድንጋይ አንከባልላችሁ፥ ይጠብቁአቸው ዘንድ ሰዎችን በዚያ አኑሩ፥


የጋይንም ንጉሥ ሳይሞት ይዘው ወደ ኢያሱ አመጡት።


跟着我们:

广告


广告