ዮሐንስ 7:43 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እንግዲህ ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ስለዚህም በኢየሱስ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ስለዚህም ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ በእርሱ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ስለ እርሱም ሕዝቡ እርስ በርሳቸው ተለያዩ። 参见章节 |