ዮሐንስ 5:31 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እኔ ስለ እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክሬ እውነት አይደለም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “እኔ ለራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። 参见章节 |