ዮሐንስ 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ይህም የሆነው ዮሐንስ ወህኒ ከመግባቱ በፊት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልወረደም ነበርና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚያን ጊዜ ዮሐንስ ገና አልታሰረም ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልገባም ነበርና። 参见章节 |