Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 17:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ፣ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 እኔ ከዓ​ለም እን​ዳ​ይ​ደ​ለሁ ከዓ​ለም አይ​ደ​ሉ​ምና።

参见章节 复制




ዮሐንስ 17:16
3 交叉引用  

እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው።


እናንተ ከዚህ ዓለም ናችሁ፥ እኔ ከዚህ ዓለም አይደለሁም።


እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።


跟着我们:

广告


广告