ዮሐንስ 16:1 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ይህን ሁሉ የነገርኋችሁ እንዳትሰናከሉ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነግሬአችኋለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ የነገርኳችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ብዬ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነገርኋችሁ። 参见章节 |