Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዮሐንስ 15:23 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 እኔን የሚጠላ፣ አባቴንም ይጠላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 እኔን የሚጠላ አባቴን ደግሞ ይጠላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እኔን የሚጠላ አባቴንም ይጠላል፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 እኔን የሚ​ጠላ አባ​ቴን ይጠ​ላል።

参见章节 复制




ዮሐንስ 15:23
5 交叉引用  

እኔ መጥቼ ባልነገርኋቸውስ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን ለኃጢአታቸው ምክንያት የላቸውም።


ሌላ ሰው ያላደረገውን ሥራ በመካከላቸው ባላደረግሁ፥ ኃጢአት ባልሆነባቸውም ነበር፤ አሁን ግን እኔንም አባቴንም አይተውማል ጠልተውማል።


ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።


ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።


跟着我们:

广告


广告