Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኤርምያስ 5:30 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የምታስደንቅና የምታስደነግጥ ነገር በምድር ላይ ሆናለች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 “የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኗል፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 አሠቃቂና አስደንጋጭ ነገር በምድሪቱ ላይ ሆኖአል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 አሠቃቂና አስደንጋጭ የሆነ ነገር በዚህች ምድር ላይ ተፈጽሞአል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የም​ት​ሰ​ቀ​ጥ​ጥና የም​ታ​ስ​ደ​ነ​ግጥ ነገር በም​ድር ላይ ሆና​ለች፤

参见章节 复制




ኤርምያስ 5:30
5 交叉引用  

እግዚአብሔር ተናግሮአልና ሰማያት ስሙ፥ ምድርም አድምጪ፥ ልጆችን ወለድሁ አሳደግሁም፥ እነርሱም አመጹብኝ።


ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአሕዛብ መካከል፦ እንዲህ ያለ ነገር ማን ሰምቶአል? ብላችሁ ጠይቁ። የእስራኤል ድንግል በጣም የሚያስደነግጠውን ነገር አድርጋለች።


ሰማያት ሆይ፥ በዚህ ተደነቁ፥ እጅግም ደንግጡና ተንቀጥቀጡ ይላል እግዚአብሔር።


በኢየሩሳሌምም ነቢያት ላይ የሚያስደነግጥን ነገር አይቻለሁ፥ ያመነዝራሉ በሐሰትም ይሄዳሉ፥ ማንም ከክፋቱ እንዳይመለስ የክፉ አድራጊዎችን እጅ ያበረታሉ፥ ሁሉም እንደ ሰዶም የሚኖሩባትም እንደ ገሞራ ሆኑብኝ።


በእስራኤል ቤት የሚያስፈራን ነገር አይቻለሁ፥ በዚያ በኤፍሬም ውስጥ ግልሙትና ተገኘ፥ እስራኤልም ረክሶአል።


跟着我们:

广告


广告