ኢሳይያስ 27:2 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያ ቀን እንዲህ ይባላል፤ “ለመልካሙ የወይን ቦታ ዘምሩለት፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በዚያን ጊዜ ፍሬአማ ለሆነው የወይን ተክል ቦታ ዘምሩለት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያም ቀን ለተወደደው የወይን ቦታ ተቀኙለት። 参见章节 |