Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢሳይያስ 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ላምና ድብ አብረው ይሰማራሉ፥ ግልገሎቻቸውም በአንድነት ያርፋሉ፥ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ላምና ድብ በአንድነት ይሰማራሉ፤ ልጆቻቸውም ዐብረው ይተኛሉ፤ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ላምና ድብ በአንድነት ይሰማራሉ፤ ልጆቻቸውም አብረው ይተኛሉ፤ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ላምና ድብ አብረው ይሰማራሉ፤ ጥጆቻቸውና ግልገሎቻቸውም አብረው ይመሰጋሉ፤ አንበሶችም እንደ በሬ ገለባ ይበላሉ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ላምና ድብ አብ​ረው ይሰ​ማ​ራሉ፤ ግል​ገ​ሎ​ቻ​ቸ​ውም በአ​ን​ድ​ነት ያድ​ጋሉ፤ አን​በ​ሳም እንደ በሬ ገለባ ይበ​ላል።

参见章节 复制




ኢሳይያስ 11:7
2 交叉引用  

የሚጠባውም ሕፃን በእባብ ጕድጓድ ላይ ይጫወታል፥ ጡት የጣለውም ሕፃን በእፉኝት ቤት ላይ እጁን ይጭናል።


ተኵላና ጠቦት በአንድነት ይሠማራሉ፥ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል፥ የእባብም መብል ትቢያ ይሆናል። በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ አይጐዱም፥ አያጠፉምም፥ ይላል እግዚአብሔር።


跟着我们:

广告


广告