ሆሴዕ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በምድርም ላይ ለእኔ እዘራታለሁ፥ ምሕረትም የሌላትን እምራለሁ፥ ሕዝቤም ያልሆነውን፦ አንተ ሕዝቤ ነህ እለዋለሁ፥ እርሱም፦ አንተ አምላኬ ነህ ይለኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በምድርም ላይ ለራሴ እንድትሆን እዘራታለሁ፤ ምሕረትም የሌላትን እምራለሁ፥ ሕዝቤም ያልሆነውን፦ ‘አንተ ሕዝቤ ነህ’ እለዋለሁ፤ እርሱም፦ ‘አንተ አምላኬ ነህ’ ይለኛል።” 参见章节 |