ዘፍጥረት 9:20 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ኖኅ ገበሬ ነበረና ወይን ተከለ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኖኅ ቀዳሚ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም ተከለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኖኅ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም መትከል ጀመረ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፤ ወይንም ተከለ። 参见章节 |