Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ውኅውም መቶ አምሳ ቀን በምድር ላይ አሸነፈ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 ውሃውም ምድርን ሸፍኖ መቶ ዐምሳ ቀን ቈየ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ውሃውም እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ውሃው እስከ መቶ ኀምሳ ቀን አልጐደለም ነበር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ውኃ​ውም መቶ አምሳ ቀን በም​ድር ላይ ሞላ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 7:24
2 交叉引用  

እግዚአብሔርም ኖኅን፤ በመርከብም ከእርሱ ጋር የነበረውን አራዋቱን ሁሉ፤ እንስሳውንም ሁሉ አሰበ።


跟着我们:

广告


广告