ዘፍጥረት 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 የሰማይም መስኮቶች ተከፈቱ ዝናቡም አርባ ቀንም አርባ ሌሊት በምድት ላይ ሆነ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዝናብ ዘነበ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ዝናብም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ዘነበ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዝናቡም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት በምድር ላይ ሆነ። 参见章节 |