ዘፍጥረት 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሄኖስ፣ ዕድሜው 90 ዓመት በሆነ ጊዜ ቃይናንን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሄኖስም ዘጠና ዓመት ሲሆነው፥ ቃይናንንም ወለደ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ሄኖስ 90 ዓመት ሲሆነው ቃይናንን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሄኖስም መቶ ዘጠና ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ 参见章节 |