ዘፍጥረት 5:19 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሄኖክንም ወለደ ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኍላ የኖረው ስምንት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ያሬድ ሔኖክን ከወለደ በኋላ 800 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚህ በኋላ 800 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወንዶችንም፥ ሴቶችንም ወለደ። 参见章节 |