Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ያሬድ፣ ዕድሜው 162 ዓመት ሲሆን ሔኖክን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሄኖክንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ያሬድ 162 ዓመት ሲሆነው ሔኖክን ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ያሬ​ድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሄኖ​ክ​ንም ወለደ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:18
7 交叉引用  

ቃየንም ሚስቱን አወቀ ፀነሰችም፤ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፤ የከተማይቱንም ስም በልጅ ስም ሄኖሕ አላት።


መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።


ሄኖክንም ወለደ ያሬድም ሄኖክን ከወለደ በኍላ የኖረው ስምንት መቶ ዓመት ሆነ፤ ወንዶችንም ሴቶችንም ወለደ።


ሄኖክ፥ ማቱሳላ፥ ላሜሕ፥


የማቱሳላ ልጅ፥ የሄኖክ ልጅ፥ የያሬድ ልጅ፥


ራእዩንም ካየ በኋላ ወዲያው ወደ መቄዶንያ ልንወጣ ፈለግን፥ ወንጌልን እንሰብክላቸው ዘንድ እግዚአብሔር እንደ ጠራን መስሎናልና።


跟着我们:

广告


广告