Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኍላ የኖረው ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ሆነ ወንዶችንም ሴቶችንችም ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 መላልኤል ያሬድን ከወለደ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 መላልኤልም ያሬድን ከወለደ በኋላ ስምንት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ሌሎች ወንድ እና ሴት ልጆችም ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ከዚህ በኋላ 830 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችን ወንዶችና ሴቶች ልጆች ወለደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 መላ​ል​ኤ​ልም ያሬ​ድን ከወ​ለደ በኋላ ሰባት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ።

参见章节 复制




ዘፍጥረት 5:16
3 交叉引用  

መላልኤልም መቶ ስድሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ያሬድንም ወለደ።


መላልኤልም የኖረበት ዘመን ሁሉ ስምንት መቶ ዘጠና አምስት ዓመት ሆነ ሞተም።


የማቱሳላ ልጅ፥ የሄኖክ ልጅ፥ የያሬድ ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告