ዘፍጥረት 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ቃይናንም መቶ ሰባ ዓምት ኖረ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ቃይናንም ሰባ ዓመት ሲሆነው፥ መላልኤልን ወለደ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ቃይናንም 70 ዓመት ሲሆነው መላልኤልን ወለደ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ቃይናንም መቶ ሰባ ዓመት ኖረ፤ መላልኤልንም ወለደ፤ 参见章节 |