ዘፍጥረት 49:5 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው ሰይፎቻቸው የዓመፅ መሣሪያ ናቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች፣ ሰይፎቻቸው የዐመፅ መሣሪያዎች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው፥ ሰይፎቻቸው የዓመፃ መሣሪያ ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች ናቸው፤ ዐመፅ ለመፈጸም የጦር መሣሪያቸውን ያነሣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች ናቸው፤ በጭቅጭቃቸውና በጦራቸው ዐመፅን ፈጸሙአት። 参见章节 |